book seller
አረፈች !!! **** ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከደቂቃዎች በፊት አርፋለች ። አርቲስቷ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በህክምናም በፀበልም ስትረዳ መቆየቷ ይታወቃል ። የአርቲስቷ ዜና እረፍት የመረጃ ምንጬ አርተስት ጓደኛዋ አርቲስት ፍሬሕይወት ባህሩ ናት ። ለወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናት ይሁን ። ነፍስ ይማር ። ��� መጽሐፎችን ባሉበት ቦታ ሁነው ለማዘዝ ይቀላቀሉን። https://t.me/noahbookdelivery
Price: FREE
Private Seller: Noah B.