Beza L. Listings

  • product image

    Apartment and shops

    ይህ ሁለት መቶ ብር አምና በዚህ ሰአት ባንክ ተቀመጠ እንበል ና አሁን ላይ የሚኖረውን ዋጋ እንገምት። #.200 ብሩ በአመት 7% ወልዶ ብራችን 214 ብር ይሆናል። ግን በዚህ አመት የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት መጠን 35% ገደማ ነው።ይሄ ማለት በባንክ ያለን 214 ብር አምና ካስቀመጥነው ብር አንፃር (ወለዱን ጨምሮ) በ 35% ሲቀንስ 139.10 ሳንቲም ሆኗል።በአጭር ቋንቋ አምና ለባንኩ የሠጠኸው 200 ብር አሁን ላይ 139 ብር ሆኗል ማለት ነው።በመሆኑም 1,000,000ብር ባንክ ተቀማጭ ያለው ሰው በዓመት 300,000ብር ገደማ… See more

    Price: FREE

    Private SellerPrivate Seller: Beza L.

    Addis Ababa Addis Ababa |
    View
  • product image

    ከእለት ወደ እለት ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየወረደ እንደሚመጣ አስተውለዋል? ታዲያ ስለምን ቁጭ ብለው ይመለከታሉ? ለምን ቋሚ ንብረት ላይ አያውሉትም?ለዚህ ደግሞ ጊፍት ሪል እስቴት መፍትሄ ይዞ ቀርቦል። በተለያየ የካሬ ሜትር አማራጭ የንግድ ሱቆችን ይዘን ቀርበናል። በካሬ 69,500 (Ground floor) እስከ 120 ካሬ ድረስ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሱቆችን ማግኘት ይችላሉ ። በተጨማሪም 9000 ካሬሜትር ላይ ያረፈ ዘመናዊ ሞል ላይ በ 28% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ ንብረቶን የግሎ ያድርጉ!!!

    Price: FREE

    Private SellerPrivate Seller: Beza L.

    Addis Ababa Addis Ababa |
    View