ይህ ሁለት መቶ ብር አምና በዚህ ሰአት ባንክ ተቀመጠ እንበል ና አሁን ላይ የሚኖረውን ዋጋ እንገምት። #.200 ብሩ በአመት 7% ወልዶ ብራችን 214 ብር ይሆናል። ግን በዚህ አመት የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት መጠን 35% ገደማ ነው።ይሄ ማለት በባንክ ያለን 214 ብር አምና ካስቀመጥነው ብር አንፃር (ወለዱን ጨምሮ) በ 35% ሲቀንስ 139.10 ሳንቲም ሆኗል።በአጭር ቋንቋ አምና ለባንኩ የሠጠኸው 200 ብር አሁን ላይ 139 ብር ሆኗል ማለት ነው።በመሆኑም 1,000,000ብር ባንክ ተቀማጭ ያለው ሰው በዓመት 300,000ብር ገደማ… See more
FREE