Dagmawit M. Listings

  • product image

    NOAH SUNRISE LUXURIOUS APARTMENTS SUMMIT . Accommodation to Rent

    �+251927718404/+251978747745 NOAH REAL ESTATE PLC. �FULLY FINISHED APARTMENTS ARE NOW FOR SELL� Access with bank and payment with term available. We have arranged bank loan with Awash bank. Make us the key. Let us unlock your home.

    Price: $9,500,000

    Private SellerPrivate Seller: Dagmawit M.

    Addis Ababa Addis Ababa |
    View
  • product image

    NOAH SUNRISE APARTMENTS

    📞+251927718404/+251978747745 NOAH REAL ESTATE PLC 🔔አስደሳች ዜና ለ 100% የተጠናቀቁ አፓርትመንት ፈላጊዎች 📌ኖህ ሪል እስቴት 100% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን ለ ሽያጭ ይዞላቹ ቀርቧል 📌በ 20 አመት የሚከፈል የባንክ ብድርም አመቻቻችቶላችኋል️። አሁኑኑ የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ❗️❗️❗️

    Price: Free

    Private SellerPrivate Seller: Dagmawit M.

    Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa, Ethiopia |
    View
  • product image

    RESIDENTIAL APARTMENTS

    📞+251927718404/+251978747745 ኖህ ሪል እስቴት ምን እየገነባ ነው❓ 📌መቀመጫውን በታሪክ ተቃኝቶ በማይታወቀው ሰላማዊ ማህበረሰብ እና መልካም አኗኗር በሚተገበርበት በውቧ አዲስ አበባ ለመኖሪያነት ምቹ በሆኑ የአብሮነት ስሜትን ለሚናፍቁ እና ከአካባቢያቸው መራቅ የማይፈልጉ ቤተሰቦችን መሰረተ ልማቶችን በቅርብ ርቀት ማግኘት በሚችሉበት መንደር ታሳቢ በማድረግ ዘመናዊ የሆኑ አፓርትመንቶችን ይዞ መጥቷል፡፡,ይህ አፓርትመንት፤ -ባለ 2መኝታ >ከ74ካሬ -101ካሬ እና ባለ 3 መኝታ >ከ102 _229ካሬ ሳይቶቻችን; በፊጋ ,በጎሮ… Ona ፡በሰሚት (Airport drive) :,በወሰን (ሰንሻይን መሪሎቄ አጠገብ) እና በአያት አካባቢዎች ይገኛሉ፡፡ ባለ 4መኝታ በመሀል አዲስአበባ ካዛችስ 202ካሬ እና 208ካሬ ቤቶችን በውስጡ ይይዛል፡፡ -ነዋሪዎች መኪና ማቆሚያ እንዳይቸገሩ ባለ ሶስት ወለል የምድር ቤት ማቆሚያ አዘጋጅቷል፡፡ -ለትራንስፖርት፣ለመዝናኛ እንዲሁም የገበያ ቦታዎች፣ እና ትምህርት ቤቶች ቅርብ በመሆኑ ባስፈለግዎ ሰዐት ጠቅልለው ለመግባት ምቹ ነው፡፡ -ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተካሄደ በመሆኑ 15% -40% ቅድመ ክፍያ በመፈፀም የ3አመት ክፍያ ጊዜ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

    Price: Br62,240

    Private SellerPrivate Seller: Dagmawit M.

    Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa, Ethiopia |
    View