Waterproof mattress cover

📢📢 በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስገባነው አዲስ waterproof mattress protector (የዋተር ፕሩፋ የፍራሽ ሸፋን) ቴክኖሎጂ ከትራስ ልብስ ጋር ◀️ በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ:- ◀️ኦሪጅናል የፍራሽ ሽፋናችን ከትራስ ልብስ ጋር ነው የሚገቡት ◀️ በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል ◀️100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof ◀️እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን ◀️ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል ◀️ መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ ◀️ ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ  በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት።   💵ዋጋ:- ለ 90cm አልጋ= 3500 birr   ለ 1.20m አልጋ = 3,800 birr   ለ 1.50m አልጋ = 4000 birr   ለ 1.80m አልጋ = 4200 birr   ለ 2m አልጋ = 4400 birr   ♦️በጥራት ደረጃው እጅግ በጣም አስተማማኝ   📞09-60-08-98-45 ☎️09-39-66-59-66 📌ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን

3800 ETB

seller's name'
Name: Natnael Achaw
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 20 September, 2025

Contact Seller

seller phone number
Phone Number: 0939665966

Product Images

A picture of Waterproof mattress cover
Image 1 of 1
Loading recommendations...