የሚሸጥ ላፕቶፕ ያለው? Touchscreen Core i5, 1tb, 500gb or 256ssd የሆነ Processor speed 2.3 ghz እና ከዛ በላይ (Fhd 1920×1080) or hd led(1600×900) display የሆነ 5th generation እና ከዛ በላይ 13, 14.1, 15.6 ኢንች ባትሪ ቢያንስ 3:00 በትክክል የሚቆይ መሆን አለበት :: እንደዚህ አይነት pc ያላችሁ inbox ላይ ላኩልኝ urgent ነው ምፈልገው
$20