ቡልቡላ የሚሸጥ ኮንደሚንይም ቤት 90 ካሬ

ቡልቡላ የሚሸጥ ኮንደሚንይም ቤት ለመኖርያ እና ልንግድም መሆን የሚችል በጥሩ ሁኔታ ጽደት ብሎ የተሰራ ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ 90 ካሬ ጥግ ላይ ያለ 1 ፎቅ ላይ 2 ባኞ ቤት ያለው 3 ምኝታ ክፍል መሆን የሚችል ያለው ሰፋ ያለ በረንዳ ያለው ቢፈልጉ ከሁለት ክፍለው ማከራየት የሚችሉት 800,000 የባንክ እዳ ያለበት ቀስ ብለው ሊክፍሉት የሚችሉት ከፈልጉ መዝጋትም ይቻላል መሸጫ ዋጋ 3,900,000 ብር ድርደር ይኖረዋል እንዳያምልጥወ

Br3,900,000

seller's name'
Name: Habtamu
seller phone number
Location: Addis Ababa, Ethiopia
uploaded on
Date: 09 May, 2022

Contact Seller

Product Images

product image 0
Image 1 of 5
product image 1
Image 2 of 5
product image 2
Image 3 of 5
product image 3
Image 4 of 5
product image 4
Image 5 of 5
Loading recommendations...