የቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፍሪጅ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስቶቭ፣ ኦቭን ጥገና ግዢ እንዲሁም ሽያጭ ስራዎችን እሰራለሁ። አገልግሎቴ ሲያስፈልግዎ ቢደውሉልኝ በታማኘነት ላገለግልዎ እና በስራዬ ጥራት ላስደስትዎ ዝግጁ ነኝ። መልካም ቀን!
$24