የሚሸጥ የተደራጀ ጌም ዞን እና ሬስቶራንት መሀል አዲስ አበባ ፒያሳ ሰባራ ባቡር ጋር ጌም ዞኑ fully furnished ፅድት ያለ 5 ቴብል ከ ሙሉ አክሰሰሪ ቅያሪን ጨምሮ PlayStation 5 ከ double መቀመጫ, tv standard እና double joystick ሬስቶራንቱ ሙሉ በሙሉ የተደራጀ ከነ ሙሉ እቃው 5 ጠረፔዛ ከ ነ ሙሉ ወንበሩ 12 የ ባንኮኒ ወንበሮች የቆዳ couple ወንበሮችን ከራሱ ኪችንና መታጠቢ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ የተደራጀ። ስራ ላይ ያለ በመሆኑ ገንዘብ ይዞ መቶ የለመደ እና የተደራጀ ቢዝነስ ውስጥ የሚገባበት። 800,000 ብር 0911035017 0911285062
Br800,000