Q

ሠላም የፍቄ ቤተሠቦች ዛሬ ማቀዝቀዣዎ (Frige)ሲበላሽ የሚሣየው 4 ምልክቶችን እናያለን👇👍 -------------------------- 1ኛ👉ከላይኛው ክፍል ከመደበኛው ጊዜ የተለየ በረዶ መከመር 🔴በፋን ሲስተም ፍሪጆች ላይ በረዶ ሲከምር ወደታችኛው ማስተላለፊያ መስመር ቱቦ ስለሚዘጋ ታችኛው ክፍል ቅዝቃዜ አይኖረውም። 🔴በቴርሞስታት በሚሠሩ ፍሪጆች ላይ ደሞ የለ ያኛውም የታችኛውም ክፍል በረዶ ይከምራል

Br1

seller's name'
Name: Fike
seller phone number
Location: Addis Ababa, Ethiopia
uploaded on
Date: 30 April, 2022

Contact Seller

Loading recommendations...