የሚሸጥ ቅንጡ አፓርትመንት Bole Atlas አካባቢ በውጭ ምንዛሪ የሚከራይ ባለ 3 መኝታ 5 bathrooms 202ካሬ አንድ ሠፊ ሣሎን,ዋና መኝታ ቤት ከራሱ መታጠቢያ ቤት ጋር የሠራተኛ መኝታ ቤት የምግብ ማብሰያ (ኪችን) የጋራ መታጠቢያ ቤት የ ልብስ ማጠቢያ ማሽን ቦታ በተጨማሪ የራሱ የመኪና ማቆሚያ ያለው 2 ሊፍት የተገጠመለት በ አንድ ወለል ላይ ሁለት ቤት ብቻ ያለው የራሱ ጄኔሬተር እና የቆሻሻ መጣያ ያለው Karta Ready
Br1