https://t.me/Mesbodyfitness2 የአካል ማዳበሪያ ስፖርት ��� የአካል ማዳበሪያ ስፖርት እንደ አካል ቅርፅ ማውጫ ሊታይ ይገባዋል ። በዚህም ውስጥ ታላላቅ የጡንቻ ክፍሎች ብቻ ሳይሆኑ የሚዳብሩት ታናናሾችና ጥቃቅኖችም ናቸው ። ይህም እያንዳንዱ የሰውነት ጡንቻ ለብቻው ተለይቶ እንዲወጣና እንዲታይ ያደርገዋል። (ስለዚህም ነው የአካል ማዳበሪያ ስፖርት ሰውነት መቅረፅ ነው የሚባለው ።
FREE