�ታዉን ሀውስ ግራውንድ ፕላስ 2: ባለ 5 መኝታ፡ 4 1/2 መታጠቢያ ቤት፡ 175 ካሬ ሜትር ግቢ 114 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ፡ በሶስቱ ወሎች ላይ ባጠቃላይ በ342ካሬ የመኖርያ ስፋት አለው. 30% ቅድሚያ ክፍያ ቀሪውን በ1አመት በከፊል ያለቁ-356,000$ ድርድር አለው
$1