#የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም አያት ጣፎ መብራት ሀይል ሰፋት 106ካሬ ፤ ደረጃ 2ኛ ፎቅ መኝታ ቤት 3 ፤ባኞ ቤት 1 ፤ሳሎን 1 ዋጋ 3,500,000 ብር ጥሪ ዉስጡ በደንብ የተሠራ ፤ካብኔት ቁም ሳጥን የተገጠመለት ፀድት ብሎ የተሠራ ፤ለመኖርያ ምቹ ሰፈር ፤አግርስቶኑ ፈርሶ በቡለኬት የተገነባ ፤ ካርታ ያለዉ 5አመት የሞላዉ ለባንክም ለካሺም መሆን የሚችል ቤት ነዉ ። ሰ ቁ 0912010121 0938472525 Telegram t.me/endalkbroker
FREE