Vikusha v20 smart watch ከ15 ቀን- 30 ቀን የሚቆይ ባትሪ ያለው ስማርት ሰአት Vikusha V20 የልብ ምትን ይለካል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን የደም ግፊትን ይለካል ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል የራሱ አላርም አለው ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት
Br2,800