#ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 #መቆያ �︎እሸቴ አሰፋ ታሪክ፣ ኹነቶች እና ግለታሪኮችን እሸቴ ሲተረካቸው በጣም ይለያሉ የቃላት አጠቃቀም፣የንግግር ዘዬው ልዩ ናቸው። በተለይ የተከሰቱ ኹነቶችን ሲተርክ ቦታው ላይ ተገኝቶ እስኪመስል ድረስ ነው። አውቃቸዋለው ብለህ የምታስባቸውን ታሪኮችን በእሱ አንደበት ተትርኮ ስታደምጣቸው እንደ አዲስ ያስገርሙኻል ብዙ ክፍተቶችን የሚሞላ ምሉዕ ጋዜጠኛ።ረጅም እድሜን እንመኛለን እሸት! ከተላለፉት ፖድካስቶች ውስጥ የትኛውን ነው አንድ ሰው የግድ ማድመጥ አለበት የምትሉት? ፨ በመቆያችን እናቆያቹ !! ፨ From:- book for all page ��� ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለማዘዝ ይቀላቀሉን። https://t.me/noahbookdelivery
FREE