Book seller

ዶ/ር ምህረት ደበበ ��� ኒውዮርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም !ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል።አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሁኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል።ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ70 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኅላ ቀር አያደርገዉም። ��� ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ፈጣሪ… More

FREE

seller's name'
Name: Dessalegn
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 06 December, 2021

Contact Seller

Loading recommendations...