ከለገሃር ጀርባ ከEagles Hill Project በ600 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ዉብ እና ዘመናዊ ባለ 15 ፎቅ አፓርታማ በሪቼ ሳይት ። ባለ አንድ መኝታ 78 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 93 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 150 እና 145 ካሬ ቅደም ክፍያ= 30% ብቻ ቀሪ 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ በ6 ጊዜ ክፍያ ቀስ ብለው የሚከፍሉት ይሆናል ። ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች እሰከ 10% ቅናሽ እናደርጋለን ። ለበለጠ መረጃ ወደ ድርጅቱ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ
$55,000