House rental

የሚከራይ ባለ 4 ክፈል ቤት ሳሎን 2 መኝታ ቤት እና 1 ኪችን የራሱ መታጠቢያ ቤት ፣ የብቻ የመብራት ቆጣሪ እና የመኪና ማቆሚያ ያለው ። አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ሙልሙል ዳቦ ቤት አካባቢ ዋጋ መነጋገር ይቻላል ለመረጃ በቴሌግራም ማናገር ይቻላል @No_we234 @Psychoticlair 0993503366

FREE

seller's name'
Name: Leul G
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 02 December, 2021

Contact Seller

seller phone number Phone Number: 0993503366