ናኖ ኢነርጃይዘር ማለት በኮሪያ የ መኪና ኢንጅን ጠብቶች የተሠራ የመኪና መድኃኒት ነው፡፡ መኪና ሲጮህ፣ ሲርገፈገፍ፣ ሲያጨስ፣ ነዳጅና ዘይት ሲበላ፣ ጉልበቱ ሲደክም፣ “ሲታመም” ናኖ ኢነርጃይዘር ያስፈልገዋል። ይህም ማለት መኪና፣ኮንስትራክሽን እና እርሻ መሣሪያዎች ከአገልግሎት ብዛት ኤንጅኑ ይደክማል ፣ነዳጅና ዘይት ከፍ ባለ መጠን መብላትና ማጨስ፣ ይጀምራል። ይህ ሲያጋጥም ናኖ ኢነርጃይዘርን ዘይት ውስጥ ጨምሮ በማሽከርከር የተበላ፣ የተፋቀ፣የተጫረ ካምቻ፣ብሮንዚና፣ኩሺኔት፣ጥርሳ ጥርስ ወዘተን..... በፕላቲነም በተለበጠ ዚርኮኒየም ሴራሚክ… More
FREE