Nano energizer 0948230787

ናኖ ኢነርጃይዘር ማለት በኮሪያ የ መኪና ኢንጅን ጠብቶች የተሠራ የመኪና መድኃኒት ነው፡፡ መኪና ሲጮህ፣ ሲርገፈገፍ፣ ሲያጨስ፣ ነዳጅና ዘይት ሲበላ፣ ጉልበቱ ሲደክም፣ “ሲታመም” ናኖ ኢነርጃይዘር ያስፈልገዋል። ይህም ማለት መኪና፣ኮንስትራክሽን እና እርሻ መሣሪያዎች ከአገልግሎት ብዛት ኤንጅኑ ይደክማል ፣ነዳጅና ዘይት ከፍ ባለ መጠን መብላትና ማጨስ፣ ይጀምራል። ይህ ሲያጋጥም ናኖ ኢነርጃይዘርን ዘይት ውስጥ ጨምሮ በማሽከርከር የተበላ፣ የተፋቀ፣የተጫረ ካምቻ፣ብሮንዚና፣ኩሺኔት፣ጥርሳ ጥርስ ወዘተን..... በፕላቲነም በተለበጠ ዚርኮኒየም ሴራሚክ… See more ሙሌት ኤንጅኑ ይታደሳል። ኤንጅን በመታደሱም - ጉልበት 100% ይጨምራል፣ -ነዳጅ ፍጆታ እስከ 21% ይቀንሳል፣ -ጩኸት ይቀንሳል፣ ዘይት መብላት ይቆማል። በም/አፍሪካ ናኖ ኢነርጃይዘርን ከ100ሺህ በላይ መኪኖች ተጠቅመዋል። ከነዚህም ታክሲ፣ አውቶቡስ፣ የግል መኪና፣ የደረቅና ፈሳሽ ጭነት ተሽከርካሪ፣ የኮንስትራክሽን እና የእርሻ መሣሪያዎች (የውሃ ፖምፕ ፣ ጀነሬተር ፣ ኮምፕረሰር ፣ ትራክተር ፣ ዶዘር ፣ኤክስካቫተር ፣ ሎደር፣ ኮምፓክተር) ይገኙበታል። *አጠቃቀም* :-> ኢንጅኑ የዘይት ፋሳሽ የሌለው መሆኑን አረጋግጠው ዘይት ይለውጡ ፣ ሊቤሎ ያስተካክሉ :-> ኢንጅኑን ካሞቁ በኋላ ናኖ ኢነርጃይዘር ይጨምሩ ፣ :-> ኢንጅኑን አስነስተው ለስራ ይሰማሩ ፣ :-> እስከ 10 ሊትር ዘይት የሚጠቀም ኢንጅን 1,200 ኪ.ሜ (20 ሰዓት) ወይም ከ10 ሊትር በላይ ዘይት የሚጠቀም ኢንጅን 3,000 ኪ.ሜ (50 ስዓት) ከሰራ በኋላ ኢንጅኑ ሙሉ በሙሉ ታድሷል። #*አንዴ የጨመሩት ለ 50,000 ኪ.ሜ (3000 ሰዓት) ያገለግላል በየወሩ ግን ዘይት መቀየር ለሰረቪስ ጊዜ አይዘንጉ

FREE

seller's name'
Name: Nati
seller phone number
Location: Addis Ababa, Ethiopia
uploaded on
Date: 07 November, 2021

Contact Seller

seller phone number Phone Number: 0948230787

Product Images

product image 0
Image 1 of 2
product image 1
Image 2 of 2
Loading recommendations...