T5 HD LED mini Projector 5

T5 HD LED mini Projector- (ቲ5 ኤልኢዲ አነስተኛ ፕሮጀክተር) - ለአጠቃቀም እጅግ በጣም ቀላል እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል የሚችል(ለቤት ውስጥ ሲኒማ፣ለማስተማሪያነት፣ኳስ ለማሳየት) -ፎቶዎችን እንዲሁም ቪዲዎችን በከፍተኛ የምስል ጥራት ማሳየት የሚችል፣ - ለአያያዝ ምቹ እንዲሁም የትም ቦታ በቀላሉ ይዞ ለመንቀሳቀስ የሚመች፣ - በቀላሉ ከስልካችን ወይም ታብሌታችን ጋር አገናኝተን ስክሪን መጋራት የሚያስችል፣ -ጥሩ የድምፅ ጥራት ማውጣት የሚችል የራሱ ስፒከር ያለው፣ - LEDው አንዴ ሳይቀየር 30,000ሰዐት (4 አመት)… See more የአገልግሎት ዕድሜ ያለው፣ - እስከ 170 ኢንች መጠን ያለው ምስል ማሳየት የሚችል፣ -እስከ 4ሜትር ድረስ አርቆ አስቀምጦ በጥራት ማሳየት የሚችል፣ - USB/HDMI/AV/VGA/Audio (3.5mm) የሚቀበል፣ - በራሱ ያለ ምንም ተጨማሪ መሳሪያ ከWiFi ጋር አገናኝተን ኢንተርኔት (YouTube,Google Chrome) መጠቀም የሚያስችል፣

$11,500

seller's name'
Name: Dawit W
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 05 November, 2021

Contact Seller

Product Images

product image 0
Image 1 of 2
product image 1
Image 2 of 2