🖐ሠላም የፍቄ ቤተሰቦች ዛሬ ፍላት ስክሪን ቲቪዎን የሚያበላሽ 5 ነገሮችን እናያለን ------------------------- 👉1ኛ ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የቮልቴጅ መጨመር እና መቀነስ ነው አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው መቆጣጠሪያ ስለሌቻው ቦርዳቸው ቶለ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ 500 V Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ። ------------------------- 👉2ተኛ የቲቪ የጀርባ መብራቶች(Backlight) መቃጠል ላይቶቹ ሚቃጠሉበት ሠሀት ቲቪዎቹ ምስል ማሣየት አቁመው ድምፅ ብቻ ማሠማት ይሆናል ይሕ ነገር እሚከሠተው የባክላይቶቹ… See more እድሜ (lifespan)ሲያልቅ እና ከፍተኛ ሀይል ሲመታቸው ይቃጠላሉ በቶሎ ማስቀየር ያስፈልጋል። ------------------------- 👉3ተኛ ስክሪኑን spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነገር ነው ስክሪኑ በጣም sansative ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀ ይበላሻል ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁ ለስላሣ ጨርቅ በ ስፕሬ ወይነም ጨርቁ ላይ ብቻ ትነሽ ረጨት አድረገው ማፅዳት ይችላሉ። ------------------------- 👉4ተኛ በክረም ወቅት HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHdmi አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው። ------------------------- 👉5ተኛ የስክሪን መሠበር ነው አብዛኛውን ግዜ ህፃናት በሪሞት በኮስ ለጨዋታ ብለው ይሰብሩታል ስክሪን ማሰቀየር በጣም ውድ ነው ዋጋውየቲቪው 90%ነው ከማሠራት አዲስ መግዛት ይቀላል በነገራችን ላይ ስክሪን ከ43 ኢንች በላይ አብዛኛውን ጊዜ አይገኝላቸው ሰለዚ መፍትሔው ቲቪዎን ከፍ አረገው ግድግዳ ላይ ይስቀሉ። ------------------------- 👉ከነዚ ነገሮች አልፎ ከተበላሸብዎ ያሉበት ድረስ መተን አስተማማኝ ጥገና እንሰጣለን ለጠቃሚ መረጃዎችና እሚሸጡ እቃዎችን ለማየት በfaceook ገፅ👇👇👇 https://www.facebook.com/FekaFrige/ በTelgram T.me/Frigehouse ይከተሉን Mob 1. 0923697852
Br1