ኦርጅናል HAWEEL የላፕቶፕ መያዣ የእጅ ቦርሳዎች -በተለያዩ ከ13-16 ኢንች መጠኖች፣ -ለMacbook,Lenovo Thinkpad,Asus,Hp,Dell ላፕቶፖች ተስማሚ የሆነ፣ -Ultra Slim ለአያያዝ ምቹ እና ቀላል የትኛዉም ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ሚመች፣ -ውስጡ ላፕቶፓችንን በሚወድቅበት ወይም በግጭት ጊዜ የሚጠብቁልን 4- layers የተሸፈነ -ከፍተኛ ጥራት ካላቸዉ ማቴርያሎች የተሰራ፣ -ለረዥም ጊዜ ከሚቆዩ እና እርጥበት ከማያስገቡ ማቴርያሎች የተሰራ፣ -ስልኮች፣ቻርጀር፣የተለያዩ ኬብሎችን፣ፓዎር ባንኮችን እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ለማስቀመጥ የሚረዱ በቂ ኪሶች ያሉት፣ ዋጋ፡ 3500 ብር አድራሻ፡ ቦሌ መድሀኒአለም፣ማፊ ሲቲ ሞል 2ኛ ፎቅ ፣ሱቅ ቁጥር-203 ይምጡ ይደዉሉልን፡ 0935698927/0986033034
$3,500