በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:,�Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።,�የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::,�ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።,… See more �ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው
FREE