በመሀል ከተማ መገናኛ 24 ዘመናዊ የተጠናቀቁ አፓርትመንቶች ሽያጭ ላይ ነን። ባለ 3 መኝታ :- 235 ካሬ.ሜ የማስታወቂያ ዋጋ በካሽ ለሚከፍል እስከ 1,000,000 የሚደርስ ቅናሽ በ ህንፃው ላይ የተካተቱ:- የከርሰ ምድር ውሃ፣ሴንትራል ቲቪ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣ዘመናዊ ሁለት ሊፍት፣ጋርቤጅ ሹተር፣ የግል ፓርኪንግ ፡ምቹ ቴራስ፡ጋርቤጅ ቹት፡የኢንተርኮም ሲስተም ለበለጠ መረጃ :-0912029210/0979077877
FREE