ኩባንያው ያገለገሉ የተለያየ ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል,�የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾች ከጥቅምት 01 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2014 ዓ.ም መግዛት ይችላሉ �ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በኩባንያው ዕቃ ግ/ቤት ኅደር 01 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል �የዚህ ጨረታ የተሟላ መረጃ ለማንበብ በዋልያ ቴንደር መለያ አካውንትዎ login በማድረግ ወይም ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመንካት ያግኙ (አባል ካልሆኑ ይመዝገቡ) ����,… See morehttps://www.waliatender.com/tender/755579 (ፎቶው የተሽከርካሪዎቹ ትክክለኛ ምስል ነው) ----------------- �ለአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች የሞባይል መተግበሪያ አፕሊኬሽን ከGoogle play store ይጫኑ!! ወይም ቀጥሎ ያለው ሊንክ ይጠቀሙ http://onelink.to/6rn3qa ----------------- ቴሌግራም T.me/waliatender ድረገፅ www.waliatender.com
$50,000