books

ጀንትል ማን ማነው ? ብዙ ጊዜ ንግግር ስናደርግ ክብሯት እና ክብሯን እንላለል። ወይም Ladies and Gentleman እንላለን። ጀንትል ማን ወይም ጀንትል ሜን ማነው ? ጀንትል ማን ማነው? ጀንትል ማን ሚታወቅባቸው ነገሮች ምንድናቸው ? ጀንትል ማን ከሚታወቅባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ከሴቶች ጋር ያለው ግንኙነት ነው። ሴቶችን ትርሪት የሚያደርግበት መንገድ ነው። ይሄን ጽሁፍ ለሚያነብ ሁሉ የማስተላለፍ ይህንን ነው ... ��� አንደኛ ሴቶችን አድምጥ። ወንዶች ከማርስ ናቸው ሴቶች ከቬኑስ ናቸው ይባላል።እንለያያለን። ሴት የምትፈልገው ቁጭ… See more ብለህ እንድታዳምጣት ነው። ስትገናኙ አንተ ማውራት ትፈልጋለህ። "ሮናልዶ ጎል አገባ፣ መሲ በውድ ዋጋ ተሸጠ" ወይም "ኮንቲነሮችን አስጭኘ ከጅቡቲ እያስመጣሁ ነው፣ ሶስተኛ ፎቄን ልጨርስ ጥቂት ነው የቀረኝ" ወይም "ባንኮች ገንዘብ እንዳላንቀሳቅስ አግደውኝ መስራት አልቻልኩም" ብለህ ልታጓጓት ትሞክራለህ። እሷ ግን ጉዳዮ አይደለም።እሷ የምትፈልገው እንድታዳምጣት ብቻ ነው።ካላዳመጥካት ኮንቲነር ብታስጭን፣ፎቆች ብትገነባ ጉዳዮ አይደለም። አድምጣት። ጀንትል ማን የሚያደርገው ይሄንን ነው። ��� #2ኛ ሴቶችን አክብር።ስታልፍ ቅድሚያ ስጣት።በሩን ከፍተህ አስገባት፣ ስትቀመጥ ወንበር ስበህ አስቀምጣት። ጀንትል ማን የሚያደርገው ይሄንን ነው። ጀንትል ማን በር ላይ ከተገናኙ ቅድሚያ ይሰጣታል። በር ከፍቶ ያስገባታል። ወንበር ስቦ ያስቀምጣታል። ይህ ለጀንትል ማን መለያውና መታወቂያው ነው። ��� #3ኛ ሴቶችን ዉደድ። እራሳቸውን ወደዳቸው። ይሄ የሚስብ ነገራቸውን ሳይሆን፣ ወደ ምኝታቤት እንድትወስዳት የሚያጓጓህን (ሰውነትን) ሳይሆን እራሷን ቫልዩዋን ተረድተህ፤ ውስጧ ላይ ያለውን ክብር ተረድተህ እራሷን እስከ ሁለንተነዋ ውደዳት። ውደዳት። ጀንትል ማን የሚያዱርገው እንደዛ ነው።ይወዳታል። ቫልዩዋን ይረዳል። አይንቃትም። ��� #4ኛ ሴትን ልጅ ነጻ አድርጋት። አብራህ ቆይታህ ካልፈለገችህና መሄድ ከፈለገች በአክብሮት ሸኛት። አታስገድዳት....አንድ የዉጮች አባባል አለ።"አንድን ነገር ከወደድከው ልቀቀው። ተመልሶ ከመጣ ያንተ ነው። ተመልሶ ካልመጣ ግን ያንተ አልነበረም" የሚል። እውነት ነው። ልትሄድ ከፈለገችና አልፈልግም ካለች ልቀቃት ... ከዛስ ከአንተ ጋር ተለያይታ ከሌላ ወንድ ጋር ካየሃት እንደ ጀንትል ማን "ሰላም" ብለሃቸው እለፍ። ��� #5ኛ የሌላ ወንድ የሆነች ሴት በፍጹም አትዳፈር።ለምሳሌ ባለትዳር ከሆነች ጣቷ ላይ ቀለበት ካሰረች ፍሬን ያዝ። ጣቷ ላይ ቀለበት ካለ ወይ እጮኛ ወይ ባል አላት። የሰው ነች። አክብራት። ሬስቶራንት ገብተህ በጣም የምታምር ልጅ ከሌላ ወንድ ጋር ተቀምጣ ከሆነ በፍጹም አትመኛት።ያንተ መሆን አትችልም።የሌላ ሰው ናት።ጓደኛህ ሊያናግራት ከፈለገ እንኳን "ተው ከሰው ጋር ነች፣ ማክበር አለብህ" ልትል ይገባል።ይሄን ነው የማያደርገው ጀንትል ማን። ��� #6ኛ በሴት ልጅ ላይ ፍጽም እጅህን አታንሳ። ብታናድህ እንኳን ዘወር በል። Venting የሚባል ነገር አለ።ቬንቲንግ ማለት ንዴትን ለመወጣት የምንጠቀመው ቴክኒክ ነው። ንዴት መውጣት ስላለበት ወይ ወክ አድርግ ወይ ስፖርት ስራ። ወይ እሩጥ። ከዛ ንዴትህ ሲበርድ ተመልሰህ ሂድ። በፍጹም እጅህን አታንሳባት። ሰይፍ ይመዛሉ፣ ዱላ ያነሳሉ፣ አሲድ ይደፋሉ ይህ በጣም አስደንጋጭ ነገር ነው።ሴት ልጅ ግብ በፍጹም አትነካም። ��� #7ኛ ፍቃዷን ጠብቅላት።ይህ ምን ማለት ነው ሳታስፈቅዳት እንድች ሙሉውን ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኙታል። https://t.me/noahbookdelivery

FREE

seller's name'
Name: Dessalegn
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 13 October, 2021

Contact Seller

Product Images

product image 0
Image 1 of 1
Loading recommendations...