ዶላር እንደዚህ በየቀኑ ጭማሬ በሚያሳይበት ጊዜ ገንዘቦትን ንብረት ላይ ማዋል እንዴት መልካም መሰሎት ከንብረትም ደሞ በመሀል ከተማ የሚገኙ ንብረቶች።ይኸው ካዛንቺስ ሙልጌታ ኮሜርሻል ፊት ለፊትየቶረስ አፓርትመንቶችን እና ሱቆችን ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ብቻ ገበያ ላይ አዉለናል። ብዙዎች ገዝተዋል እርስዎም ቢመጡ የነገ ንብረት ባለቤት እናደርጎታለን። ሦስት መኝታ ቤቶችን 186 እና 188 ስፋት ላይ አቅርበናል። እኔ አጠናቅቀዋለው ካሉ ይችላሉ አይይ እናንተው ሙሉ አጠናቃቹ አስረክቡኝ ጊዜ የለኝም ካሉም እሰየው ፅድት አድርገን ልናስረክቦት ነው። ጄኔሬተሮች፣ የውሀ ታንከር፣ በቂ አሳንሰሮች ሌሎችንም አካተን ዘምነን ብቅ ብለናል። የንግድ ሱቅ 591,442 ጀምሮ 09-93-42-53-10 ነፃነት ብለው ይደውሉ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሆናሉ።
$46,580