Kidus Marc: -ምርቱን መሸጥ ከጀመርን 1 አመት ሲሆን በባዮ ዘይት ተጠቅመው ለውጥ ያመጡ ደንበኞች አሉ።,1-ርዕስ-ባዮ ዘይት(bio-oil) 2-አገልግሎት- የጠባሳ፣ብጉር፣ሸንተረር፣ማድያት፣ፀሀይ ላቃጠለው ቆዳ፣ለማንኛውም የቆዳ ችግሮች 3- መጠን-125 ሚ.ሊ 4-ዋጋ -1250 ብር ብቻ ከነፃ ማድረስ አገልግሎት ጋር 5)ስልክ-0944283397 ቴሌግራም-ck cosmotics 6-መግለጫ *አጠቃላይ ገለፃ - ለብጉር… Ona - ለማንኛውም ጠባሳ ፨በእሳት ለተቃጠለ ፨በቀዶ ህክምና ለተሰፋ ቦታ ፨በአደጋ ምክንያት የተፈጠረ ጠባሳ - ለተሸበሸበ ቆዳ - ለማድያት -እሳት ላቃጠለው ቆዳ -ቅባት ለሚበዛበት ቆዳ -ለጤነኛ ቆዳ ውበትን ለመጠበቅ - ለትንኝ መነከስ * የቅባቱ አሰአሰራር -1- ቆዳ ላይ በመዝለቅ የቆዳን ሴሎች በማብዛት ጠባሳ ቦታውን ይሸፍናሉ። 2- የቆዳ ሜላኔን በማስተካከል ከተፈጥሮ ቆዳ ጋር ያስተካክላል። *የባዮ-ዘይት ስራ ለመስራት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል? ውጤቶችን ለማየት የባዮ-ዘይት በቀን ለ 3 ወሮች በቀን ሁለት ጊዜ እንዲተገበር ይመከራል ፣ ግን የጊዜ መጠን ከሰው ወደ ሰው ሊለያይ ይችላል። እንዲሁም ይበልጥ በቀለለ ጊዜ ሲያድጉ በአዳዲስ ጠባሳዎች ላይም በጥሩ ሁኔታ ይሰራል። *ባዮ ዘይት ምን ያህል አስተማማኝ ነው? - በ2018 በተደረገው ጥናት መሰረት * 93 % የሆኑት የለሰለሰ ቆዳን እንደሰጣቸው ይነግረናል። *61% በተጎዱ ቆዳዎች ላይ ለውጥ አስመዝገበዋል። *51% የሆኑት ጠባሳ፣ሸንተረር እና ብጉርን አጥፍቷል። *17% የሚሆኑት ለውጥ እንዳላዩበት ይናገራሉ። ***ባዩ ዘይት 223 ጊዜ ሽልማት ያገኘ ነው።
Br1,250