በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ እና የንግድ ቦታዎች ያሉዋቸውን በከተማዋ አማካኝ ስፍራ ላይ፤ ለቦሌ አየር መንገድ እጅግ በቀረበ ስፍራ የተገነቡ የአፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07, የአዲስ አበባ ከተማ ዕምብርት፤ከለም ሆቴል ድልድይ ወደ ቦሌ ቀለበት መንገድ አቅጣጫ ከሲድራ ሆቴል አጠገብ ባለው ቦታ ላይ . የመኪና ማቆሚያና (ቢዝመንቶችን) ምድር ቤቶችን ሳይጨምሩ ወደ ላይ 13 ወለሎችን መያዛቸው የግንባታ ደረጃቸው 100% የተጠናቀቁና ለመኖሪያነት ዝግጁ መሆናቸው … Ona በጠቅላላ በቁጥር 36 ሆነው ሶስት ዓይነት ስፋት ያሏዋቸው ቤቶች በአንድ ወለል ላይ 3 የመኖሪያ ቤቶችን ብቻ የያዙ በሁሉም ክፍሎች ከእንግዳ ተቀባይ ክፍል ጋር የሚያገናኙ ካሜራ (Inter Com) የተገጠሙላቸው ቀልብ የሚስቡ እይታዎችንና የተፈጥሮ ብርሃንን በሁሉም አቅጣጫ የሚለግሱ ሆነው መገንባታቸው የቆሻሻ ማስወገጃ ጋር ቤጅ ሹተር
Free