የመኪና ማቆሚያና (ቢዝመንቶችን) ምድር ቤቶችን ሳይጨምሩ ወደ ላይ 13 ወለሎችን መያዛቸው የግንባታ ደረጃቸው 100% የተጠናቀቁና ለመኖሪያነት ዝግጁ መሆናቸው በጠቅላላ በቁጥር 36 ሆነው ሶስት ዓይነት ስፋት ያሏዋቸው ቤቶች በአንድ ወለል ላይ 3 የመኖሪያ ቤቶችን ብቻ የያዙ በሁሉም ክፍሎች ከእንግዳ ተቀባይ ክፍል ጋር የሚያገናኙ ካሜራ (Inter Com) የተገጠሙላቸው ቀልብ የሚስቡ እይታዎችንና የተፈጥሮ ብርሃንን በሁሉም አቅጣጫ የሚለግሱ ሆነው መገንባታቸው የቆሻሻ ማስወገጃ ጋር ቤጅ ሹተርኮሜት ትሬዲንግ ሃውስ … Ona ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ፤በጥንቃቄ የተቀየሱ ክፍሎች፤ ከፍተኛ የግንባታ ጥራት ያላቸውና ለመኖሪያነት ምቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ እና የንግድ ቦታዎች ያሉዋቸውን በከተማዋ አማካኝ ስፍራ ላይ፤ ለቦሌ አየር መንገድ እጅግ በቀረበ ስፍራ የተገነቡ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07, የአዲስ አበባ ከተማ ዕምብርት፤ከለም ሆቴል ድልድይ ወደ ቦሌ ቀለበት መንገድ አቅጣጫ ከሲድራ ሆቴል አጠገብ ባለው ቦታ ላይ . Contact- 251-973046480 yeabtsega (የአብፀ ጋ)
Free