Apartment

መገናኛ ሾላ ላይ 100% የተጠናቀቁ አፓርታማዎችን በ30% ቅድመ ክፍያና ቀሪዉን ከባንክ ጋር አያይዘን ለገበያ አቅርበንሎታል። ባለ አንድ መኝታ በ92 ስኩዌር ስፋት ላይ ያረፈና ሁለት መታጠቢያ ክፍል ያለው ሲሆን ባለ ሁለት መኝታ 132 ስኩዌር ስፋት ከሁለት መታጠቢያ ጋር የተሰራ ነው። መገልገያ - ስምንተኛ ፎቅ ላይ ቴራስ - የመኪና ማቆሚያ ስፍራ - 24 ሰዐት መብራት እና ውሀ (ተጠባባቂ የውሀ ማጠራቀሚያ እና ጄኔሬተር - አሳንሰር ይደውሉ ቤቶን ይዩ ይረከቡ!!! 09-93-42-53-10 ነፃነት

$49,450

seller's name'
Name: Netsanet
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 23 September, 2021

Contact Seller

seller phone number Phone Number: 0993425310

Product Images

product image 0
Image 1 of 4
product image 1
Image 2 of 4
product image 2
Image 3 of 4
product image 3
Image 4 of 4
Loading recommendations...