በመሀል ቦሌ አፓርትመንት ውስጥ መኖር እንዴት እንደሆነ ማየት ይፈልጋሉ??? ይኸው በመሀል ቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባዩ ጋር መቶ ሜትር ብቻ ገባ ብሎ የ southern sun አፓርትመንቶችን ያገኛሉ። እኛ እየገነባን ነው እርስዎን ነው የምንጠብቀው። ባለ ሁለት መኝታ ቤቶችን 147 እና 155 ሰፋ ያለ ቤት የሚወዱ ከሆነና ቤተሰብ ካሎት ባለ ሦስት መኝታ ቤቶቻችንን በ199 እና 202 ስፋት ላይ አቅርበናል። በተጨማሪ 1700sqm ላይ የተንጣለለ መናፈሻ፣ ጄኔሬተሮች፣ የውሀ ታንከር፣ በቂ አሳንሰሮች ሌሎችንም አካተን ዘምን ብቅ ብለናል። 09-93-42-53-10 ነፃነት ብለው ይደውሉ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሆናሉ።
$80,000