ለክቡራን ደንበኞቻችን ድርጅታችን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ በሮችንና ሊፍቶችን ለሚገዙ ደንበኞች ከ ነሀሤ 26 እስከ መስከረም 9የሚቆይ ታላቅናሽ አድርጓል ። �ለሆቴል፣ለሆስፒታል፣ለአፓርትመንት፣ለጋራመኖሪያ ቤቶች ለ 40/60 ፣20/80 እና ለመኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮችና ሊፍቶች ናቸው። በሮቻችን ዘመናዊ እጀታ የተገጠመላቸው ማለትም *በጣት አሻራ *በፓስወርድ *በቁልፍ *በካርድ የሚሠሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ውበትን እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸዉ ። ለ በለጠ መረጃ 0921594738 በፎቶ ላይ የምትመለከቷቸው በሮች:,… Ona �ስሪታቸው የብረት ሲሆን ባህሪያቸው(Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም ሲነካኩ የሚያሰሙት ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ነው።
$8,368