በኮድ 2 ለግል ለድርጅት የሚከራዩ

በኮድ #2 ለግለሰብ/ለድርጅት የሚከራዮ!,*የመኪናው አይነት እና ብዛት፦ >ኮሮላ አውቶማቲክ ብዛት#2 > ቨትስ አውቶማቲክ ብዛት #1 > ያሪስ ኮምፓክት አውቶ ብዛት #1 > አቶዝ ማንዋል ብዛት #1 *ሹፎር፦ ከተከራይ *ነዳጅ፦ ከተከራይ *የጉዞ ወሰን፦ ለአ.አ ብቻ *የኪራይ ጊዜ፦ 3 ወር እና ከዛ በላይ * የቀን ክፋያ፦ … Ona >ለኮሮላ 900-1,000 >ለቨትስ/ያሪስ 650-750 >ለአቶዝ 450-550 *ቅድመ ክፋያ፦ሁለት ወር እና ከዛ በላይ *ቅድመ መርመራ፦በባለ ሙያ ይደረጋል * የባለሙያ ክፋያ፦ አካራይ ይከፋላል። *ዋስትና፦ለግል ተከራይ ©ህጋዊ የቤት ካርታ በኦርጂናል © የመታወቂያ ዋስ ያቀርባል። ለድርጅት © በውሉ መሰረት የሚፅድቅ ይሆናል። በተጨማሪም ውሉን በህግ ባለሙያዎች ይታያል።የህግ አማካሪ ክፋያ ብር #500 ተከራይ እና አከራይ ይከፋለላሉ። ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ተከራዮች ብቻ ከታች ባሉ አድራሻችን ማግኝት ትችላላችሁ።

Free

seller's name'
Name: Desalegn
seller phone number
Location: Addis Ababa
uploaded on
Date: 11 September, 2021

Contact Seller

Product Images

product image 0
Image 1 of 4
product image 1
Image 2 of 4
product image 2
Image 3 of 4
product image 3
Image 4 of 4
Loading recommendations...