ቨትስ/ሱዙኪ #ማከራየት ለምትፈልጉ!,*የሚፈለገው ብዛት ፦ 4 *አገልግሎት ፦ ለራይድ *ተከራይ፦ ግለሰብ *መኪናው አይነት ፦ ራይድ የተመዘገበ ቨትስ፣ሱዙኪ እና ሌሎችም *ዋስት፦ተከራዮች የቤት ካርታ ያሲዛሉ የሰው ዋስትና ያቀርባሉ *ክፋያ፦ የአንድ ወር ቅድመ ክፋያ ይከፋላሉ *የቀን ኪራይ፦ በድርድር,አገናኝ፦ ደሴ የቢዝነስ አማካሪ እና የድለላ ስራዎች,መኪና መከራያት የምትፈልጉ ድርጅቶች አማክሩን ፈጣን መፋትሆ እንሰጦታለን። 0967449915 @destes1
$1