የሚሸጥ ጂ+2 ቤት ለቡ አካባቢ፤ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ 6 መኝታ፣1 ሳሎን፣ 1 ክፍት ኪችን፣ 1 ጭስ ቤት፣ 4 መታጠቢያና ሽንት ቤት እንዲሁም ግማሽ ቴራዝ ያለውና 2 መኪና የሚያቆም በቆንጆ ሁኔታ የተሠራ ቤት፤ ይዩት ይወዱታል ዋጋ 17,000,000 ብር (አስራ ሰባት ሚሊየን ብር) ሲሆን በተወሠነ ድርድር አለው። ለተጨማሪ መረጃ በ0911415717/0947927803 ይደውሉ።,በተጨማሪም መሸጥ ወይም መግዛት የፈለጉት ቤት፣ ቦታ፣ መጋዘን ወይም መኪና ካለ በ0911415717/ 0947927803 ይደውሉ እንወያያለን እንመካከራለን።
$17