ጥንቃቄ

#ለጥንቃቄ_አንብበው_ያጋሩት,መኪና በጣም በርካሽ ዋጋ ፌስቡክ ወይም ቴሌግራም ወይም ሌላ ተደራሽ የሆነ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላት ፎርም ላይ ይለጥፋሉ,መኪና የመግዛት እቅድ ካላችሁ ሌላ ሰዉ ሳይቀድመኝ በሚል አስፈትሾ ለመግዛት በፍጥነት ወደተባለው ቦታ ትሄዳላችሁ።,ቦታዉ ላይ ደርሳችሁ መኪናዉ በባለሙያዎች ከተፈተሸ በኋላ አንድ ሌላ ሰዉ በተደጋጋሚ ሳያቋርጥ ወደ ሻጭ ስልክ መደወል ይቀጥላል ሻጭም ጥሪዉን በተደጋጋሚ Ignore ሲያደርግ ይቆይና በመጨረሻም እዛዉ ባላችሁበት Loudspeaker ላይ አድርጎ ያሰማችኋል።,ደዋይ ፦"ኢንተርኔት ላይ እንደዚህ… Ona አይነት መኪና አይቼ ነበር ካልተሸጠ ያለህበት ልምጣና ልዉሰደዉ" ይላል

Free

seller's name'
Name: Zerubabel
seller phone number
Location: Addis Ababa, Ethiopia
uploaded on
Date: 21 July, 2021

Contact Seller

Product Images

product image 0
Image 1 of 1
Loading recommendations...